ሕወሓት ትግራይን ሶማሊያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ በድርጊቱ እየተጋለጠ መሆኑ ተነገረ

ሕወሃት የፈንቅል አመራር የማነን ጨምሮ ለትግራይ ሕዝብ እርዳታ እያከፋፈሉ የነበሩ ዜጎችን እየገደለ ሲሆን ባለፈው ሳምንትም 2 እርዳታ የጫኑ የከባድ መኪና ሹፌሮችን መግደሉን መዘገባችን ይታወሳል። በየስፍራው ራሱን ደብቆ የሚገኘው ይኸው የሕወሓት ኃይል በትግራይ የመብራት መስምሮችን በመቁረጥ በአሁኑ ሰዓት ሕዝቡ በተለያዩ የክልሉ አካባቢዎች መብራት የለውም።  ዛሬ የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው ደግሞ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ … Continue reading ሕወሓት ትግራይን ሶማሊያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ በድርጊቱ እየተጋለጠ መሆኑ ተነገረ